
የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሸን ሰራተኞች የአለም አካባቢ ቀን አከበሩ፡፡
የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሸን ሰራተኞች የአለም አካባቢ ቀን አከበሩ፡፡================================================ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሸን ሰራተኞችበየዓመቱ ግንቦት 28 ቀን የሚከበረውን የአለምአካባቢ ቀን በአለም ለ48ኛ፣ በአገር አቀፍ ለ27ኛ ጊዜ “የስነ ምህዳር ማገገም ለሀገር ልማት“ በሚል Read More