ከ6 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ በመጪው ክረምት ከ6 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በመጪው ክረምት ከ6 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ገለጹ፡፡ Read More

በችግኝ ተከላ እና እንክብካቤ ላይ ላቅ ያለ ተሳትፎ ያደረጉ ተቋማት የእዉቅና ሽልማት ሰጠ;;

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን በችግኝ ተከላ እና እንክብካቤ ላይ ላቅ ያለ ተሳትፎ ያደረጉ ተቋማት የእዉቅና ሽልማት ሰጠ;; ችግኞች ተተክለዉ ዛፍ እስከሚሆኑ ድረስ እንደ ህፃን ልጂ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ፡፡ ከዚህ አንፃር ባለፈዉ ክረምት ወራት ችግኞችን Read More

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኞች ዝግጅት እየተካሄደ ነው

በመጪው ክረምት ለሚካሄደው ሦስተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኞች ዝግጅት እየተካሄደ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት ለሚካሄደው ሦስተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኞች ዝግጅት እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። Read More