የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሸን ሰራተኞች የአለም አካባቢ ቀን አከበሩ፡፡================================================ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሸን ሰራተኞችበየዓመቱ ግንቦት 28 ቀን የሚከበረውን የአለምአካባቢ ቀን በአለም ለ48ኛ፣ በአገር አቀፍ ለ27ኛ ጊዜ “የስነ ምህዳር ማገገም ለሀገር ልማት“ በሚል መሪ ቃል አክብረው ውለዋል።ይህን በአል ማክበሩ ያስፈለገበት ዋናው ነገር የሰው ልጅ የመኖር ህልውናው የተጠበቀ እንዲሆን እያንዳንዱ አካል ራሱን በመፈተሽ አካባቢውን ማጽዳት ስላለበት እንዲሁም የአካባቢ ብክለት አደገኛ መሆኑን ግንዛቤ በመፍጠር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ለማድረግ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *